Skip to main content

Carrito de compra

¡Obtienes el tratamiento VIP!

Artículos no disponibles para compra.
Por favor revisa tu carrito. Puedes eliminar los artículos no disponibles ahora o los eliminaremos nosotros automáticamente al momento de pagar.
artículosartículo
artículosartículo

Recomendado para ti

Loading...

eBooks de Referencia

Si te gustan los eBooks de Referencia, seguro que te encanta esta selección.
Mostrando 1 - 4 de 4 resultados
Skip side bar filters
  • ፍልስፍና እና ኃይማኖት

    de Tariku Tefera ...
    የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት… የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት ... Leer más

    $8.00 USD o gratis con Kobo Plus

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    de Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... Leer más

    $9.00 USD

  • ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች

    de Kirimi Barine ...
    ስኬታማ አመራር8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆችበመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በሙሉ የተገኙት ከአዲሱ መደበኛ ትርጕም ነው፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የትኛውንም የመጽሐፉን ክፍል በማንኛውም መልኩ የማባዛት መብትን ጨምሮ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ከባሪኔ ኤ. ኪሪሚ በጽሑፍ በተገኘ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር የዚህ መጽሐፍ የትኛውም ክፍል በምንም ዓይነት መልኩ ሊባዛና፣ በመደበኛነት ሊገኝ በሚችልበት መልኩ በማናቸውም ስፍራ፤ በመረጃ መረቦች፣ በፎቶ ኮፒ ተባዝቶ ወይም በትረካ መልኩ ሊሰራጭ አይችልም፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የዚህን መጽሐፍ የትኛውንም ክፍል በሌላ ቋንቋ ተርጕሞ ለማሳተም የሚሰጥ መብት ከደራሲው ... Leer más

    $4.99 USD o gratis con Kobo Plus

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    de Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... Leer más

    $9.90 USD o gratis con Kobo Plus