Skip to main content

Panier

Vous profitez des avantages réservés aux VIP !

Article(s) non disponible(s) à la vente
Veuillez vérifier votre panier. Vous pouvez supprimer le ou les articles qui ne sont pas disponibles maintenant ou nous les supprimerons automatiquement au moment du règlement de la commande.
articlesarticle
articlesarticle

Recommandé pour vous

Loading...

eBooks Ouvrages de référence

Si vous aimez les titres Ouvrages de référence, vous allez adorer cette sélection.
Affichage de 1 à 4 sur 4 résultats
Skip side bar filters
  • ፍልስፍና እና ኃይማኖት

    par Tariku Tefera ...
    የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት… የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት ... En savoir plus

    $11.99 CAD ou Gratuit avec Kobo Plus

  • ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች

    par Kirimi Barine ...
    ስኬታማ አመራር8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆችበመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በሙሉ የተገኙት ከአዲሱ መደበኛ ትርጕም ነው፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የትኛውንም የመጽሐፉን ክፍል በማንኛውም መልኩ የማባዛት መብትን ጨምሮ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ከባሪኔ ኤ. ኪሪሚ በጽሑፍ በተገኘ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር የዚህ መጽሐፍ የትኛውም ክፍል በምንም ዓይነት መልኩ ሊባዛና፣ በመደበኛነት ሊገኝ በሚችልበት መልኩ በማናቸውም ስፍራ፤ በመረጃ መረቦች፣ በፎቶ ኮፒ ተባዝቶ ወይም በትረካ መልኩ ሊሰራጭ አይችልም፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የዚህን መጽሐፍ የትኛውንም ክፍል በሌላ ቋንቋ ተርጕሞ ለማሳተም የሚሰጥ መብት ከደራሲው ... En savoir plus

    $7.99 CAD ou Gratuit avec Kobo Plus

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    par Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... En savoir plus

    $12.99 CAD ou Gratuit avec Kobo Plus

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    par Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... En savoir plus

    $12.99 CAD