Skip to main content

Carrito de compra

¡Obtienes el tratamiento VIP!

Artículos no disponibles para compra.
Por favor revisa tu carrito. Puedes eliminar los artículos no disponibles ahora o los eliminaremos nosotros automáticamente al momento de pagar.
artículosartículo
artículosartículo

Recomendado para ti

Loading...
  • ፍልስፍና እና ኃይማኖት

    de Tariku Tefera ...
    የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት… የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት ... Leer más

    $8.00 USD o gratis con Kobo Plus

  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድክመት፣ ጥንካሬ፣ ሴረኝነትና ሽኩቻ

    de Tariku Tefera ...
    የብሄር ፌዴራሊዝም ወይስ መልካምድራዊ ፌዴራሊዝም? ህገ መንግሥት ማሻሻል ወይስ መለወጥ፣ የአዲስ አበባ ባለቤትነት፣ የአሰብ ባለቤትነት፣ የክልልነትና የማንነት ጥያቄ፣ ብሄራዊ ቋንቋ፣ አንቀፅ 39፣ ባንዲራ፣ አርማ፣ ዘረኝነት፣ ሙስና፣ ምርጫ … የሀገሪቱን መሠረታዊ ችግሮች ከመፍትሄአቸው ጋር እንመለከታለን፡፡ ... Leer más

    $8.00 USD

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    de Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... Leer más

    $9.00 USD

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    de Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... Leer más

    $9.90 USD o gratis con Kobo Plus

  • አንድነት

    de Tariku Tefera ...
    አንድነት መጽሀፍ የዜጎችን ብሎም የሰው ልጆችን የሀይማኖት ልዩነትና የዘረኝነት ችግር መፍታት የሚቻልበት መሠረት በመልከት የተዘጋጀች መጽሀፍ ናት። ... Leer más

    $9.90 USD