Skip to main content

Panier

Vous profitez des avantages réservés aux VIP !

Article(s) non disponible(s) à la vente
Veuillez vérifier votre panier. Vous pouvez supprimer le ou les articles qui ne sont pas disponibles maintenant ou nous les supprimerons automatiquement au moment du règlement de la commande.
articlesarticle
articlesarticle

Recommandé pour vous

Loading...


« tariku tefera »

1-5 sur 5 résultats pour « tariku tefera »
Skip side bar filters
  • ፍልስፍና እና ኃይማኖት

    par Tariku Tefera ...
    የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት… የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት ... En savoir plus

    $11.99 CAD ou Gratuit avec Kobo Plus

  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድክመት፣ ጥንካሬ፣ ሴረኝነትና ሽኩቻ

    par Tariku Tefera ...
    የብሄር ፌዴራሊዝም ወይስ መልካምድራዊ ፌዴራሊዝም? ህገ መንግሥት ማሻሻል ወይስ መለወጥ፣ የአዲስ አበባ ባለቤትነት፣ የአሰብ ባለቤትነት፣ የክልልነትና የማንነት ጥያቄ፣ ብሄራዊ ቋንቋ፣ አንቀፅ 39፣ ባንዲራ፣ አርማ፣ ዘረኝነት፣ ሙስና፣ ምርጫ … የሀገሪቱን መሠረታዊ ችግሮች ከመፍትሄአቸው ጋር እንመለከታለን፡፡ ... En savoir plus

    $11.99 CAD

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    par Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... En savoir plus

    $12.99 CAD ou Gratuit avec Kobo Plus

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    par Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... En savoir plus

    $12.99 CAD

  • አንድነት

    par Tariku Tefera ...
    አንድነት መጽሀፍ የዜጎችን ብሎም የሰው ልጆችን የሀይማኖት ልዩነትና የዘረኝነት ችግር መፍታት የሚቻልበት መሠረት በመልከት የተዘጋጀች መጽሀፍ ናት። ... En savoir plus

    $12.99 CAD